contact@bibleacademyalumni.comContact Us
+251924142589
ደማም ወጎች ነብዩ ሾኔ ሴዳ
GET THIS ARTICLE

Description

"ደማም ወጎች" - "በጥቅሉ፣ ነጋሪ የሌለው የአንድ ሰው ድማም ወጎች ናቸው። ከሀገሬ ተገፍቼ ወጣሁ ስለሆነም አዲስ ህይወት መጀመር ነበረብኝ። ከሀገር ውጭ መኖር የራሱ ትርጉም ፣ እይታ ፣ አያሌ ፈተናዎችና ውጣ ውረዶች ፣ መገፋትና ድሎች አሉት። እዚህ ውስጥ የምተርከው የደረሰብኝን ላካፍላችሁ በማለት ሲሆን ፣ ሌሎችንም ታሪካቸውን እንዲያጋሩን ለማበረታታት ብዬ ነው። ትምህርትና ልዩ ልዩ ዕውቀት የሚገኘው ከሰዎች ልምድ ነውና።" ~ ነብዩ ሾኔ ሴዳ

Please email your interest in ordering a copy of this book to: demamewegoche@gmail.com